Emi @Eth_Meteorologyበአገራችን ለ45ኛ ጊዜ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ65ኛ ጊዜ ‹‹ ዛሬን መመልከት ነገን ለመጠበቅ ›› በሚል መሪ ቃል የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ቀን ቦሌ በመገንባት ላይ በሚገኘው በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ መከበር ተጀመረ። #World Meteorological Day!!! OriginalMar 23, 2026, 8:45 AM UTC 1 2