Emi @Eth_Meteorologyየኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የተሰማቸውን ደስታ ይገልፃሉ። እንኳን ደስ አለን!!! Original Original OriginalJan 28, 2024, 2:38 PM UTC 0 2